50 COMMENTS

  1. አሪፍ ነው ግን ሰአት ይሻሻል በዚህ መልኩ ያስጠላላ ያው የሳምቱን እያላችሁ 5 ደይቃ ባልሆነ ነገር 5 ደይቃ ብቻ የሚታየው 20 ደይቃ ያልበለጠ ነው ስለዚህ እንደድራማው አሪፍነት ተመልካቾችን ለማርካት እባካችሁ ሰአት ጨምሩበት ካልሆነ በሳምት 2ቴ ይሁን

  2. ውይ ይገርማል የመአበል ዋናተኛችን ትንሽ አእያለሁ በጣም ነበር የምወደው ከዛሬ አ17 አመት በፊት ነው እሁድ 4ሠአት ቢልኩኝ እኳን አለቅሥ ነበር አሁን .ግን ትልቅ ሴት የልጆች እናት ሆኜ ደሞ ላይ ነው ደሠ ይለል አይደል ሀይልዬ የሀገሬ የናዝሬት ልጅ በርታልን እንወድሀመን፡

Comments are closed.