50 COMMENTS

  1. ዋው በጣም ያምራል ኢትዮጲያየ ልጥራት ደጋግሜ ተድየ ፈጣሪ ይጠብቅህ የአገርህን ክብር ጠባቂ ጀግና ነህ አገር የሚጠበቀው በመሣሪያና በወታደር ብቻ አይደለም

  2. ቢጎል እንጅራ ከሞሰቡ ላይ
    እናት በሌላ ይቀየራል ወይ
    ይዤ አላነሳም እጄን ከቀሚሷ
    እናት እኮ ናት ተስፋ አልቆርጥም በሷ

  3. እኔ ምለው ሕዝብ የተቀበለውን ቴዳችን እነ አቦይ ስብሐት ለምን ጠሉት ማፍሪያ ወያኔ ትግሬ ናችሁ ።

Comments are closed.