27 COMMENTS

  1. እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
    ስለ እናትህ ብለህ ከጥፋት
    እባክህ የሃገሬ ኢትዮጵያ ሰቆቃዋ እሮሮዋ ሃዘኗ ይብቃት የኢትዮጵያ አምላክ የሃገሬን ትንሳኤዋንም አሳየን

  2. መፃፍ ሳልጨርስ ነው የለከኩት። ልቤ ግን በጣም ሀዘን ተሰምቶኝ ስለነበር ገና ስፅፍ ሳልጨርሰው ለከኩት። ሙስሊምም ክርስቲያም እህትና ወንድማሞቻችን ናቸው። ለሁሉም ነፍስ ይማራቸው። ለቤተሰቦቻቸ ፅናትን እመኝላቸዋለው

  3. አላህ ሰብር ይስጣቹ። አዛኝ ነው ይዘንላቹ ለሞቱትሙስሊሞች አላህ ጀነተል ፍርዶውስ ይወፍቃቹ። ላሉት አላህ። ይዘንላቹ

Comments are closed.